top of page
የእኛ
ታሪክ
We Partner For Research (ምርምር ለማድረግ አጋርነት እንመሰርታለን) በበጎ ፈቃድ ለክሊኒካዊ ሙከራዎች ተሳታፊ የሚሆኑ ሰዎችን ከምርምር ቡድን ጋር የሚያገናኝ ማዕከል ነው።
የእኛ
ትልዕኮ
የእኛ ተልዕኮ ግንዛቤ በመፍጠር፣ ከበጎ ፈቃደኞች ጋር በመማማር እና በመተባበር ሁሉም ሰው በክሊኒካል ሙከራዎች ተሳታፊ እንዲሆን እድል ማመቻቸት ነው።
የእኛ
ተቋማት
የምርምር ለማድረግ አጋርነት እንመሰርታለን አገልግሎቶች የሚቀርቡት በጆርጅታውን-ሃዋርድ ዩኒቨርሲቲዎች ክሊኒካል እና ትራንስሌሽናል ሳይንስ ማዕከሎች አማካኝነት ነው። በዚህ ተሳታፊ አባላት፦
• ጆርጅታውን ዩኒቭርሲቲ
• ሃዋርድ ዩኒቨርሲቲ
• ሜድስታር ኸልዝ ሪሰርች ኢንስቲቲዩት
• ዋሽንግተን ዲሲ ቪኤ ሜዲካል ሴንተር
• ኦክ ሪጅ ናሽናል ላቦራቶሪስ
bottom of page